Mereb.shop Home Page
 
 
Hello. Sign in. New customer? Start here.
Gift Central | Gift Card | Your Account
 
Search 
Books Eth. Orthodox Tewahedo Church Fiction & Fantasy Children's Books History Biographies and Memoirs
         
Sitil
See larger image view

Sitil
ሲጥል

More about this product
Share on FacebookShare with your friends on Facebook
 
Price: $12.99
 
Usually ships in 1-2 days
Ships from and sold by Mereb.shop.
 
Sign in for Express Checkout to speed up your ordering and to view shipping & handling price here before checkout.
 
Ready to buy?
Price: $12.99
 
Quantity:

 
Share with friends
  E-mail Facebook Twitter  
 
Product Description

ከዚህ ቀደም፣ ‹ዛጎል›፣ ‹ደርሶ መልስ›፣ ‹እምቢታ (የቃቄ ወርድወት)› እና ‹ምሳሌ› በተሰኙ ረጃጅም ልቦለዶቹ የምታውቁት፤ በጭብጥ አመራረጡና በአጻጻፍ ስልቱ የተወዳጃችሁት እንዳለጌታ ከበደ፣ አሁን ደግሞ ‹ሲጥል› የተሰኘ ልቦለድ አበርክቶልናል፡፡

‹ሲጥል› የመንገደኞች ታሪክ ነው፤ መንገደኞቹ ለየጉዳዮቻቸው ከቤታቸው ወጥተው አንድ ላይ ቢሳፈሩም፣ በአንድ ባልታሰበ ሰበብ አብረው የሚሰነብቱበት አጋጣሚ ይፈጠራል፡፡ መንገደኞቹ፣ የየራሳቸው የሕይወት ፍልስፍና እና መርሆ ያላቸው ናቸው፡፡ እናም፣ በረገጡት ሥፍራ እንግዳ የሚሆኑት እነሱ ብቻ አይሆኑም - ሃሳቦቻቸውም ጭምር እንጂ፡፡

‹ሲጥል› እንደ ከዚህ ቀደም የእንዳለጌታ መጻሕፍት ከራሳችን ጋር የሚያጨዋውቱ፣ ለሙግትም የሚጋብዙ ሃሳቦች የተስተናገዱበት ኪናዊ ማዕድ ነው፡፡ የድኅረ ዘመናዊ ደራስያንን የአጻጻፍ መንገድ በከፊል ተከትሎ፣ የትረካ ስልቱን ደግሞ እንደ ጃዝ ሙዚቃ አድርጎታል፡፡ በጃዝ ሙዚቃ እያንዳንዱ ተሳታፊ ሙዚቀኛ በተናጠል ስሜቱንና ሃሳቡን ለዕድምተኛው የሚያጋባበት፣ ችሎታውን የሚያስፈትሽበት ጥቂት ‹ዕድል› እንዳለው ሁሉ፣ የ‹ሲጥል› ገጸባህርያትም አንዳንዴ ለየብቻ - ከዐውዱ ሳይነጠሉ፣ ድባቡንም ሳያውኩ - ኑረታቸውን ይተርኩልናል፤ እነዚህ ለየብቻ ሲጫወቱልን የቆዩ ተራኪዎች ተመልሰው ደግሞ በኅብር ይከይኑልናል…
ፍቅርና ጥላቻን…ሣቅና ሲቃን…ፍርሃትና ድፍረትን… ‹መሆን ወይም አለመሆን›ን!

Product Details
  Note: Gift-wrapping is not available for this item.
  MPID: 6374509893
  Availability: Usually ships in 1-2 days
 
 
 
 
Mereb.shop Home   |   Directory of All Stores
Business Programs: Sell on Mereb   |   Join Affilates   |   Advertise With Us
View Cart   |   Your Account   |   Contact Mereb   |   Conditions of Use   |   Returns Policy   |   Privacy Policy
Copyright © 2025 Mereb Inc. All Rights Reserved.
Designated trademarks and brands are the property of their respective owners.