|
|
|
|
|
|
Orthodoksawi Beteseb ena YeLijoch Astedadeg (Kifil 1) (Paper Cover) ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ እና የልጆች አስተዳደግ (ክፍል ፩) |
~ W/O Zewdie G/E'gziabher (Author) |
More about this product
|
Usually ships in 1-2 days |
Ships from and sold by Mereb.shop. |
|
|
|
Ready to buy? |
Price: $6.63 |
|
Sorry, this item is temporarily out of stock. Please check it later. |
|
|
|
|
|
|
Product Features |
ታላቁ ሊቀ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በልጆች አስተዳደግ ላይ ያስተማረው ትምህርትን አካቶ እና መልካም የሆነ የእግዚአብሄርን ቃል ከማኅበራዊ ህይወት ጋር አዋህዶ በገበያ ላይ የዋለ መጽሐፍ እንዲሁም እዮብ ስለ ልጆቹ በየዕለቱ የሚጨነቅና ሕይወታቸው ከእግዚአብሔር ጋር ጋር የተለየ እንዳይሆንና በነፍሳቸው እንዳይጎዱ ይጸልይና መሥዋዕትንም የሚያቀርብ በእግዚአብሄር የተመሰከረለትታላቅ ድንቅ ነበር። እዮብ ምናልባት ልጆቹ በድለው እግዚአብሄርን በልባቸው ሰድበው ይሆናል ብሎ ይልክና ይቀድሳቸው ነበር።ኢዮብም ማልዶ ተነሳ፤እንደ ቁጥራቸውም ሁሉ የሚቃጠል መሥዋዕት አቀረበ።ኢዮብ 1:5
ከመጽሐፉ የተወሰደ
|
|
Product Description |
- የኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ ምንነት ለመረዳት
- የኦርቶዶክስ ቤተሰብ መሰረት የሆኑ ምሳሌዎችን ለማወቅ
- ልጆችን በኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ መሰረት የሆኑ ምሳሌዎችን ለማወቅ
- መልካም የሆነ ቤተሰብ ለመመስረት
- በኦርቶዶክሳዊ ክርስትና ህይወት ውስጥ እንዴት ልጆችን ማሳደግ እንደሚቻል ለመረዳት
- ኦርቶዶክሳዊ የልጆች አስተዳደግ ማለት ምን ማለት ነው? ዓላማውስ ምንድን ነው?መጀመርስ ያለበት ከየትኛው የዕድሜ ደረጃ ክልል ነው?
- ልጆችን በኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ ለማሳደግ የወላጅ ድርሻ ምንድነው?
- የሕይወት ምሳሌ መሆን እንዴት?
- ለቤተሰብ ቅድሚያ መስጠት
- ትዳርንና የትዳር አጋርን መውደድ
- ልጆችን ስለ እግዚአብሄር ቸርነትና ፈታሒነት ማስተማርና መንገር
- ልጆችን ያለቁጣ በፍቅር ማዘዝ
- ልጆች በኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ ወስጥ ማደግ አለባቸው ሲባል ምን ማለት ነው?
- የጸሎትን ህይወት ለምደው
ሐመር መጽሔት
|
|
Sample Pages |
Browse Sample Pages: |
|
Are you copyright owner of this book? You can improve this page by providing sample content for customers to have more idea on your book. Please contact us for more detail on how to work out on this. |
|
|
|
|
Copyright Complaints Mereb respects the intellectual property of others. If you believe that your work has been copied in a way that constitutes copyright infringement, please follow our Notice and Procedure for Making Claims of Copyright Infringement. |
|
|
Product Details |
|
|
|
Author: W/O Zewdie G/E'gziabher |
|
Paper Cover: 146 pages |
|
Publisher: Mahibere Kidusan (January 2012) |
|
Language:
Amharic |
|
Product Dimension: 8.2 x 5.10 x 0.4 Inch |
|
Shipping Weight: 157 Grams (View shipping rates and policies)
|
|
Note: Gift-wrapping is not available for this item. |
|
MPID: 9773501827 |
|
Availability: Usually ships in 1-2 days |
|
|
|
|
|
|
|
|